Amhara Development Association


Amhara Development Association (ADA) is an indigenous not-for-profit organization established in May 1992. ADA emerged as a local Non Governmental Organization to contribute to the economic and social progress of the people of the Amhara National Region.


The News

Card image

በአገራችን የከተሞች ዕድገት ታሪክ እጅግ ፈጣን ከሚባሉት ተርታ በግንባር ቀደም ትጠቀሳለች፡፡ ስለ አመሰራርቷ በርካታ መላምቶች የተሰነዘሩ ቢሆንም ከጎጆ ቤት ወደ ትንንሽ መንደሮች ፤ ከትናንሽ መንደሮች ወደ ከተማነት ማዕረግ እያደገች ስለመምጣቷ የGPS (Global Positioning System/ መረጃ ይጠቁማል፡፡ በ1930 ዎቹ ጀምሮ በከተማ አስተዳደር እንድትመራ ከጎጃም ከተሞች አንዷ ሆና ተመዝግባለች፡፡ በአሁኑ ሰዓት የአማራ ብሄራዊ ክልል ርዕሰ -መዲና ነች፡...

Card image

አማራ ልማት ማህበር የምስራቅ ጎጃም አልማ ማስተባበሪያ በለውጥ ዕቅዱ ካስመረቃቸው ፕሮጀክቶች በከፊል

Card image

አማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በሰሜን ወሎ ዞን ሃራ ከተማ ከ13 ነጥብ 1 ሚሊየን ብር በላይ ያስገነባውን ትምህርት ቤት አስመረቀ።

Card image

ክቡር አቶ መላኩ ፈንታ የልማት ማህበሩ 30ኛ አመት የምስረታ በዓል ዝግጅት አስመልክተው በሰጡት መግለጫ የህዝቡን አንገብጋቢ ችግር ለመፍታት በጥቂት በጎ-ፈቃደኞች የተቋቋመው አልማ ሶስት አስርታትን አስቆጥሮ በአሁኑ ሰዓት የሚሊዮኖች ተቋም፣ በየደረጃው የሚገኘውን ህብረተሰብ የሚያሳትፍ፣ ዓለማቀፍ ረጅ ድርጅቶች ሳይቀር በዋና ፈፃሚነት በጋር ለመስራት የሚመርጡት፤ በድምር ውጤት አላማውን እያሳካ እዚህ የደረሰ ፣የመፈፀም አቅሙ እያደገና የተቋም ግንባታ ተምሳሌት እየሆነ የመጣ...

Card image

ክቡር አቶ መላኩ ፈንታ ይህን የገለፁት የልማት ማህበሩ የቢዝነስ ልማትና አስተዳደር ዘርፍ በቅርቡ በአምስት አስተዳደር ዞኖች የአዋጭነት ጥናትና ዲዛይን ስራቸውን አጠናቆ ግንባታ ለማስጀመር ያዘጋጃቸውን የገቢ ማስገኛ ፕሮጀክቶች በክልሉ የኮንስትራክሽን ዘርፍ ተሰማርተው ለሚንቀሳቀሱ ከ10 በላይ የመንግስት ልማት ድርጅቶች በባህርዳርነ ባስተዋወቀበት መድረክ ላይ ነው፡፡ አልማ ከልዩ ልዩ አባላትና አጋር ድርጅቶች ከሚያገኘው የልማት ሀብት በተጨማሪ ከፌደራል ሲቪክ...

Card image

በኢትዮጲያ ኦርተዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዋሽንግተን፤ኦሪገን አይዳሆ እና አካባቢው፤ ሰበካ ጉባኤ ሊቀ-ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ማርቆስና የደቡብ ወሎ ሀገረ ስብከት ሊቀ-ጳጳስ ብፁ አቡነ አትናቲዎሰ ድጋፉን ለደቡብ ወሎ ና ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን አደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ሀላፊዎች ባስረከቡበት ወቅት እንደገለፁት በጎ አድራጊ ወገኖቻችን ሀብት አሰባስቦ ከመላክ ባለፈ የጉደቱን መጠን በቦታው ተገኝተው በአይናቸው ማየትና መረዳት የሚችሉ ተወካይ መላካቸው ችግሩን...

The major objective of ADA is to support the development endeavor of the people and government of Amhara region through gap filling activities so that development needs could be addressed in favor of disadvantaged population. This has been true for the last 2 decades by the association. In these years ADA has frequently tried to improve its strategy in implementing

Amhara Development Association (ADA) has relied on members’ contribution partners fund and Income Generation programs to finance its development activities. The association came into establishment relying on member’s contribution, but the development stride has been based on partners support for funding projects for years.

We have been working with our members and partners for the last 20 years to meet our goals .it is just recently that we celebrated our 20th year anniversary accompanied by our members and partners both at Bahirdar head quarter and the zones and wordas. In the 2 decades we passed we were able to construct and hand over to communities more than 145 schools and 84 heath institutes equipping them with necessary furniture and equipments.