የአልማ የስትራቴጅያዊ ዕቅድ ማዕቀፍ ለቀጣዮቹ አምስት አመታት (2017-2021 ዓ.ም.) የማህበሩን የለውጥ እሳቤ፣ ስትራቴጂያዊ ዓላማዎች፣ ግቦች እና ቁልፍ የአፈጻጸም አመልካቾችን ያብራራል። እቅዱ 6 እሴቶችን፣ 8 ስትራቴጂያዊ አላማዎችን፣ 29 ግቦችን፣ 134 ስትራቴጂያዊ እርምጃዎችን እና 111 ቁልፍ የአፈጻጸም አመልካቾችን አካቶ ተዘጋጅቷል።
Short Brief Posted on : July 16,25
Download

ህጋዊነት አልማ በኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት፣ በቀን 01/09/2011፣ በመዝገብ ቁጥር 1421፣ ዳግም ተመዝግቦ ህጋዊ ሰውነት ያገኘ፣ በአባላት ላይ የተመሰረተ እና መንግስታዊ ያልሆነ አገር በቀል ማህበር ነው፡፡ ተልዕኮ የማህበረሰቡን አቅም በማጎልበት፣ ሀብት በማሰባሰብና ህዝባዊ የልማት ተሳትፎን በማረጋገጥ የትምህርት፣ የጤና፣ የስራ ፈጠራ፣ የኑሮ ዘይቤ ማሻሻልና መልሶ ማቋቋም ፕሮጀክቶችን ፍትሃዊ በሆነ መልኩ በመተግበር የልማት ጥረትን መደገፍ ፡፡ ራዕይ በ2025 ዓ.ም አልማ ማህበረሰቡ የራሱን ማህበረ-ኢኮኖሚ ችግር በራሱ አቅም በብቃት ፈትቶ ማየት ፡፡ ዕሴቶች - ሃቀኝነት - ህዝባዊ ታማኝነት - ኢኖቬሽን - ትብብር - አካታችነት - ዘላቂነት መሪ ቃል ሺህ ሆነን እንደ አንድ፣ አንድ ሆነን እንደ ሺህ !
Short Brief Posted on : April 04,25

Name of Implementer organization: Amhara Development Association (ADA) Name of the Project: PReSERVE-Social Accountability Donor/Partner: FH Ethiopia/USAID Project Budget: 1,410,056 USD Project Period: September 2014-----June 2018 E.c Project Areas: South Gonder 5 woredas/100 kebeles (Simada, Lay Gayint, Sede Muja, Tach Gayint, Meketawa); Waghimra Zone 3 woredas/44 kebeles (Sahala, Ziquala & Abergelle), and Central Gonder 1 woreda (East Belesa-30 kebeles)
Short Brief Posted on : January 03,25
Download
Project Title: Amhara Local Governance Project – ALGP Donor/Funding agency: HELVETAS Swiss Interco operation + ADA Executing agency (gov’t, Line Departments): BOFEC, ANRSC, and BoPD Partners/ Implementing Agency: ADA, MSCFSO, WDA, EAWA, WE- Action, & BDU Duration of the project: 39 months (1st October 2022 – 31st December 2025) Total project Budget: 133,645,380 Birr Area of operation: West Gojam, East Gojam, Central Gondar, Waghimra, South Wollo, and South Gondar (29 woredas/ Total of 420 kebeles) Target Groups: 48,270 (22,135 F)
Short Brief Posted on : January 03,25
Download