‹‹ በደብተርና እስክርቢቶ ችግር ምክንያት አንድም ተማሪ ከትምህርት ገበታ ውጭ ሊሆን አይገባም፡፡ ›› ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር) -----------///////----------- የአባይ ህትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ ለአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ 4 ነጥብ 5 ሚሊየን የሚገመቱ 100 ሽህ የተማሪ ደብተሮችን ድጋፍ አድርጓል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የአባይ ህትመትና ወረቀት ፓኬጂንግ ፋብሪካ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ታደሰ መላሽ እንደተናገሩት፤ በክልሉ ለሚገኙ በዝቅተኛ ኢኮኖሚ ለሚኖሩ ተማሪዎች 4 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር የሚገመት 100 ሽህ ደብተር ለክልሉ ትምህርት ቢሮ አስረክበናል ብለዋል፡፡ ፋብሪካው የተቋቋመበት አንዱ አላማ የትምህርት ስርዓቱን ለመደገፍና ለማገዝ ነው ያሉት ዋና ስራ አስኪያጁ፤ እንደ ሀገር ተወዳዳሪ ለመሆን ከክልሉና ከክልሉ ውጭ የሚገኙ ተማሪዎችን ለመደገፍ...
Read Moreየኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአልማ ጋር በመተባበር በጠለምት ወረዳ በተፈጥሮ አደጋ ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ አደረገ። -----------//////-------------- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከአልማ ጋር በመተባበር ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው አልባሳትን በጠለምት ወረዳ በተፈጥሮ አደጋ ለተፈናቀሉ የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ። የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) ምክትል ዋና ሥራ አሥፈጻሚ መዝገቡ አንዱዓለም እንዳሉት አልማ ከሚያከናውነው የልማት ሥራዎች ባለፈ በተፈጥሮ እና ሰው ሠራሽ ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው የኅብረተሰብ ክፍሎች ድጋፍ በማሠባሠብ እያደረሰ ይገኛል። አሁንም...
Read Moreበራስ አቅም የመልማት ምልክት የሆነው የአማራ ልማት ማህበር እንኳን ለ2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ እያለ:- ማህበሩ ማህበረሰቡ የራሱን ማህበራዊ ችግር በራሱ አቅም በብቃት ይፈታ ዘንድ በክልሉ፣ ከክልሉ ውጭ እና በመላው ዓለም የሚገኙ ከ97 ሺህ በላይ በጎ ፈቃደኞችን፣ ከ4.5 ሚሊየን በላይ አባላት እና የልማት ደጋፊዎችን በማስተባበር በትምህርት፣ ጤና፣ ሥራ እድል ፈጠራ፣ የኑሮ ዘይቤ ማሻሻል እና መልሶ ማቋቋም በርካታ የልማት ተግባራትን ሲፈጽም ቆይቷል ፡፡ ማህበሩ በቀጣይ አምስት ዓመታት (2017-2021)አዲስ ስትራቴጅያዊ እቅድ ያዘጋጀ ሲሆን የእቅዱ ዋና ዋና ግቦች፡- የላቀ ማህበር መፍጠር፣ ህዝባዊ ተሳትፎና ባለቤትነትን ማሳደግ፣ የገቢ ማስገኛ ተቋማትን ማስፋፋት፣ የአጋር አካላትን በማጠናከር ሃብት ማሰባሰብ፣ ትምህርት ቤቶችን ማሻሻል፣ የጤ...
Read MoreIR1.3: Improved mitigation services for orphans and vulnerable children
Read MoreIntroduction Amhara Development Association is an indigenous not-for-profit and nonpartisan organization established in May 1992 GC. ADA emerged as a local civil society organization with the mission of contributing to the economic and social progress of the people of the Amhara National Regional State.
Read More