The News

Amhara Development Association’s CEO, Ato Melaku Fenta, said the health and capacity building activities jointly carried out by the ADA & the United States Agency for International Development (USAID) should adhere to the principles and agreements of the institutions.

Posted on : January: 08/2021

Ato Melaku made the remarks at a forum where officials from the Coordinating Office of the Association and the United States Agency for International Development (USAID) Chief of Party discuss about the cooperation between the two institutions and the implementation of the project in 33 woredas of the region. Melaku added that the Amhara Development Association, in collaboration with the United States Agency for International Development (USAID) and other international and local charities, sho...

Read More

The Amahara Regional state President, Ato Agenehu Tesheger, said that HIV Prevention, project, which will be implemented by the Amahara Development Association in collaboration with USAID in the next three years, will be supported by the regional leadership and institutions of the sector.

Posted on : January: 02/2021

The project will be implemented in 33 woredas in all zones of the region from August 12/2020 to August 11/2023 and has allocated US $ 10.8 million from the United States Agency for International Development (USAID). According to Dr. Kassa Tiruneh, the project's chief of staff, the program will be effective in curbing the spread of the disease and making them healthy and productive citizens. Launching anti-HIV drugs in the Amhara region to control the spread of HIV, especially among children a...

Read More

አልማ፣ መንግስትና ህዝቡ ተቀናጅተው እየተገበሩት በሚገኘው የክልሉ አጠቃላይ ት/ቤቶች ደረጃ የማሻሻል ስራ ከፍተኛ አመራሩና ተቋማት በባለቤትነት እየፈፀሙት መሆኑ ተገለፀ ፤የማህበሩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መላኩ ፈንታ የክልሉን ትምህርት ቢሮ፤ የአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅትና የክልሉን ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ቢሮ በአርዓያነት ጠቅሰዋል፡፡

Posted on : December: 29/2020

አማራ ልማት ማህበር ህዝባዊ ተሳትፎ ለዘላቂ ልማት አልማ! 2012-2014 በሚል መሪ ቃል የክልሉን አጠቃላይ ትምህርት ቤቶች ደረጃ ከ16 በመቶ ወደ 50 በመቶ ማሻሻል የሚያስችል ስትራተጅያዊ ዕቅድ ይዞ መንቃሳቀሱ ይታወቃል፡፡ ስትራተጅያዊ ዕቅዱ በክልሉ አመራር ግንባር ቀደም መሪነት የሚፈፀምና አልማ ህዝቡና መንግስት በባለቤትናት እንደሚያስፈፅሙት ታሳቢ ተደርጎ የተቀረፀ መሆኑን ያወሱት አቶ መላኩ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ከፍተኛ አመራሮችና መላ ሰራተኞች የወር ደመወዛቸውን በአመት የሚከፈል በመስጠት፤ የተቋም ኮርፖሬት አባል በመሆን፤ ዕቅዱን ታችኛው የተቋሙ አደረጃጀት አውርዶ በባለቤትነት በማስፈፀም አርዓያነት ያለው ሚና እየፈፀመ መሆኑን ገልፀዋል፡፡ ለህብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ! በሚል መሪ ቃል የሚመራው የአማራ ብዙሀን መገናኛ ድርጅት መሪ ቃሉን በሚመጥን መንገድ የልማት ማህበ...

Read More

በምስራቅ ጎጃም ዞን የባሶ ሊበን ወረዳ አልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የትምህርት እና የጤናኬላ ግንባታዎችን አጠናቆ ለተጠቃሚዎች ዝግጁ እያደረገ መሆኑን አስታወቀ ።

Posted on : December: 17/2020

የባሶ ሊበን ወረዳ አልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2012 በጀት አመት ከመደበኛ አባላት ሀብት በማሰባሰብ በደን ቀበሌ በአዲስ ለሚገነባው የደን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት1ሚሊዩን 986ሺ99ብር ወጭ በማድረግ 1ብሎክ 4የመማሪያ ክፍሎችያሉት ፣ በየላም ገጅ ቀበሌ ይልማን ቦሴ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 1ብሎክ 4የመማሪያ ክፍሎች ያሉትና የመምህራን ቢሮ የያዘ በ2ሚሊዩን 389ሺ124 ብር በመገንባባት ከጭቃክፍል ወደ ብሎኬት መቀየር መቻሉን የባሶ ሊበን ወረዳ አልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አድምቃቸው አሳብ ተናግረዋል ፡፡ አቶ አድምቃቸው አክለውም የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅ የሚያገለግል በባሶ ሊበል ወረዳ ምችግ ቀበሌ 353ሺ ብር ወጭ በማድረግ ጤና ኬላ መገንባት መቻሉን ገልጸው አማራ ልማት ማህበር በወረዳው እየሰራው ያለውን ስራ በመመልከት የህብረተሰቡ ተነሳሺነት እየጨመረ በመምጣቱ የ2013 ዕቅድን ለ...

Read More

በምስራቅ ጎጃም ዞን ማቻከል ወረዳ አልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የትምህርት ቤቶችን ደረጃ ለማሳደግ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ መሆኑን አስታወ

Posted on : December: 17/2020

የባሶ ሊበን ወረዳ አልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት በ2012 በጀት አመት ከመደበኛ አባላት ሀብት በማሰባሰብ በደን ቀበሌ በአዲስ ለሚገነባው የደን 2ኛ ደረጃ ት/ቤት1ሚሊዩን 986ሺ99ብር ወጭ በማድረግ 1ብሎክ 4የመማሪያ ክፍሎችያሉት ፣ በየላም ገጅ ቀበሌ ይልማን ቦሴ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት 1ብሎክ 4የመማሪያ ክፍሎች ያሉትና የመምህራን ቢሮ የያዘ በ2ሚሊዩን 389ሺ124 ብር በመገንባባት ከጭቃክፍል ወደ ብሎኬት መቀየር መቻሉን የባሶ ሊበን ወረዳ አልማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አድምቃቸው አሳብ ተናግረዋል ፡፡ አቶ አድምቃቸው አክለውም የማህበረሰቡን ጤና ለመጠበቅ የሚያገለግል በባሶ ሊበል ወረዳ ምችግ ቀበሌ 353ሺ ብር ወጭ በማድረግ ጤና ኬላ መገንባት መቻሉን ገልጸው አማራ ልማት ማህበር በወረዳው እየሰራው ያለውን ስራ በመመልከት የህብረተሰቡ ተነሳሺነት እየጨመረ በመምጣቱ የ2013 ዕቅድን ለ...

Read More