The News

“ሰው ከሚጎድለው ገንዘቡ ቀንሶ የተቸገሩትን ያግዛል፤ ገንዘብ በሁላችን ላይኖር ይችላል፤ ደም ግን በሁላችን አለ…’’ የአልማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ

Posted on : May: 16/2020

“ሰው ከሚጎድለው ገንዘቡ ቀንሶ የተቸገሩትን ያግዛል፤ ገንዘብ በሁላችን ላይኖር ይችላል፤ ደም ግን በሁላችን አለ…’’ የአልማ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) የዋናው መስሪያ ቤት ሠራተኞችና የሥራ ኃላፊዎች ግንቦት 6/2012 በቢሯቸው ደም ለግሰዋል፡፡ የአልማ ራዕይ በክልሉ የራሱን የልማት ችግሮች በራሱ አቅም የሚፈታ ማኅበረሰብ ተፈጥሮ ማዬት ነው፡፡ የማኅበሩ ምክትል ዋና ሥራ አስፈጻሚ መዝገበ አንዷለም እንዳሉት ልማት ከፍተኛ ወጪን የሚጠይቅ ቢሆንም ሕዝብ በቀላሉ አዋጥቶ አካባቢውን ሊያለማ ይችላል፡፡ እናም አልማ ህዝቡን በማስተባበር ረገድ በክልሉ ተምሳሌት ነው፡፡ የማኅበረሰብን ጤና መጠበቅ ቅድሚያ የሚሰጠው ጉዳይ ነው፡፡በደም እጦት የሚሰቃዩ እና ሕይወታቸውን የሚያጡ ሰዎች ቀላል አይደሉም፡፡ የብዙዎች ችግር የሆነውን የደም እጥረት ብዙዎች ተሰባስበው...

Read More

አልማ እያመረተ ያለው የእጅ ንጽህና መጠበቂያ/Hand Sanitizer/ የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አጋዥ እንደሆነ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች አስታወቁ

Posted on : May: 16/2020

አማራ ልማት ማህበር /አልማ /እያመረተ ያለውን የእጅ ንጽህና መጠበቂያ የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል አጋዥ መሆኑ የተገለጸው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች እና የአልማ አመራሮች በ05/09/2012 ዓ.ም የእጅ ንጽህና መጠበቂያ የምርት ሂደቱን በጎበኙበት ወቅት ነው፡፡ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ሃላፊ አቶ ተፈራ ወንድማገኘው አማራ ልማት ማህበር /አልማ/ በአማራ ህዝብ ተመስርቶ ለአማራ ህዝብ እየሰራ ያለ የልማት ማህበር መሆኑን ገልጸው በአሁኑ ስዓትም የኮረና ቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል እንደክልል የሚደረገውን ጥረት ለመደገፍ የእጅ ንጽህና መጠበቂያ /hand sanitizer/ ማምረት መጀመሩ ለህዝብ ከቆመ ማህበር የሚጠበቅ ነው ብለዋል፡፡ አልማ በክልላችን ለሚገኙ አቅም ለሌላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች በኮረና ቫይረስ ወረርሽኝ እንዳይጠቁ...

Read More

It has been reported that the Amhara Development Association members have promised to improve schools in amhara region, $ 80 thousand dollars or 2.56 million birr on the association.

Posted on : April: 14/2020

It has been reported that the Amhara Development Association members have promised to improve schools in amhara region, $ 80 thousand dollars or 2.56 million birr on the association. The Diaspora community has made $ 80 thousand dollars or 2.56 million birr support for Amhara Development Association Income. Amhara Development Association Addis Ababa Office Deputy Executive Director Mr. Hamid Ahmed has announced that the public participation of the region has been held from 16 percent to 50 p...

Read More

Bahir Dar Town Administration Amhara Development Association /ADA/ Branch Office has supported more than 700 residents with nutritional and hygiene supplies in an effort to prevent the Corona Virus /COVID-19/ pandemic.

Posted on : April: 14/2020

Bahir Dar Town Administration Amhara Development Association /ADA/ Branch Office has supported more than 700 residents with nutritional and hygiene supplies in an effort to prevent the Corona Virus /COVID-19/ pandemic. According to the branch officer Ato Animut Aniley, 70 quintals of nutritional food and 700 liters of liquid soap and sanitizer were provided to vulnerable communities in the nine kebeles of the Town. The Support will help the Beneficiary Kebeles of the Town, Fasilo, Shimb...

Read More

Amhara Development Association / ADA / assessment has supported six cities in south wollo and oromo nation zone.

Posted on : April: 11/2020

Amhara Development Association / ADA / assessment has supported six cities in south wollo and oromo nation zone. Dessie and its surrounding area coordinator Mr. Abebe Tadesse has been supported by Dessie, kombolcha, the word, the word, the word, and bati, for 442 dangerous children. The Development Association has been used by the development association from region to district to district, 22.1 littal oil, 1768 Littal Oil, 44.2 littal oil, 442 littal oil, 1768 soap You knew we were supported....

Read More